Thumb
ካሴ አሰፋ
የአክሲዮን ሽያጭ ክፍል ሀላፊ

ካሴ አሰፋ እባላለሁ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አማ የአክሲዮን ሽያጭ ክፍል ሀላፊ ነኝ።


ይደዉሉ

ዋትስአፕ

ኢሜል
ስልክ
+251976005500
WhatsApp
0976005500

ስለ ካሴ አሰፋ

ካሴ በገበያ ላይ እውቀት ያለው እና የተለያየ ልምድ ያለው የሽያጭ ሰው ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ ኢንዱስትሪው ተቀላቀለ፣ ብዙ የተማረበት እና ሂደቱን ወደደው። ከተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ኩባንያዎች ጋር ከአስር አመታት በላይ የሽያጭ እና የግብይት ልምድ አለው. ለአምስት ዓመታት በአግሮ ኢንቨስትመንት ውስጥ የመስራት ዕድልም ነበረዉ።

ካሴ ከአሸዋ ጋር ከጅምሩ እስከ አሁን ጊዜያቸዉን እና ዕዉቀታቸዉን ሰጥተዉ ከሚሰሩ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። በአሁኑ ወቅት ካሴ የአሸዋ ሽያጭ እና ግብይት ስራ አስኪያጅ ሆኖ እየሰራ ይገኛል።
ስለ አክሲዮን ሸያጭ

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ/ማ የዘመናዊ ህይወት መግቢያ በር -ለህዝብ ጥቅም የቆመ።

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!           

ከነሀሴ 16 እስከ ህዳር 16 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የሚቆይ ልዩ የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ!

አሸዋ ስማርት ሶሉዩሽን በሶስት ወር ጊዜ ዉስጥ የሚጠናቀቅ 40,000 አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

 500 በላይ ሸር ሆልደሮችን ለመቀበል ዝግጁ ሆኗል፡፡ 

 እንዳያመልጥዎ!     

  • በኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው በተሶፍትዌር ግንባታ፣ በኢኮመርስ እና በ11 የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ እየሰራ የሚገኘው   #የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አማ  የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።
  • ልዩጥቅም የሚያስገኘው አክሲዮን ኢንቨስትመንት

    ከላይ በስማርት ሶሉሽን ፕሮጀክት ውስጥ በሚሰሩ ስራዎች ላይ ልዩጥቅም  ሚያስገኘውን አክሲዎን የሚገዙ ኢንቨስተሮች ላይየሚገኘውን ትርፍ ለተከታታይ 4 አመት በየአመቱ 50% የሚያገኙ ይሆናል፡፡

    500 ሺ ብር የገዛ አንድ ባለአክሲዎን በአጠቃላይ ድምሩ 6,910,762.25 ብርየሚያገኝ  ሲሆን4 አመት በኃላመደበኛ ባለአክሲዎን በመሆን የጠቅላላ ትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ ማለትነው፡፡


    የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ

    • አንዱ አክሲዮን ዋጋ =2500 ብር
    • አንድ ዩኒት = 200 አክሲዮን  ፡፡

    ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን

  • አንድሰው የሚገዛው ዝቅተኛ ውድርሻ = 200 አክሲዮን አንድ ዩኒት ወይም 500,000 ብርጀምሮ ሲሆን ከአንድ ዩኒት በታች በጣምራ ለሚገዙ ዝቅተኛው 50 000 ብር ነው! ጣምራዉን ተቋሙ እራሱ ይፈጥራል እንጅ እነሱ ሌላ ገዢ መፈለግ አይጠበቅባቸውም። 

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን

  • •  አንድሰው የሚገዛው ከፍተኛው ድርሻ =40,000/200 ዩኒት 100 ሚሊዮን

    •  ቅድሚያ ክፍያ 50% ጀምሮ ቀሪውን ውል በገቡበአንድ አመትውስጥ ይከፍላሉ።

    •  የአገልግሎት ክፍያ 5% 2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገዙ አይከፍሉም።

    •  ቃል የተገባ አክሲዮን ከተያዘበት ጊዜ በፊት ሙሉለሙሉ ተከፍሎ መጠናቀቅ ይኖርበታል



ለበለጠ መረጃ:


Website: ashewatechnology.com 


     64ec952b5e1a8.png

 ካሴ አሰፋ  

ስለ አክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ እና ለመግዛት ድረገጻችን ይጎብኙ

service img

ስለ አክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ እና ለመግዛት ድረገጻችን ይጎብኙ

ቪዲዮ

መልእክት ይላኩ